Log in

I forgot my password

Who is online?
In total there is 0 user online :: 0 Registered, 0 Hidden and 0 Guests :: 1 Bot

None

[ View the whole list ]


Most users ever online was 11 on Thu Jul 22, 2010 10:46 am
New Sites
አዲስ ሳይት

ኢትዮ ሲንግልስ
Meet Ethiopians Singles | Register Now

ኢትዮ ፎረም
Ethiopians Forum
Latest topics
» ማር ለጤና
Fri Dec 25, 2009 6:39 pm by girreda

» Did you know this? ይህን ያውቁ ኖርዋል ?
Sun Dec 20, 2009 2:51 pm by girreda

» ኢትዮጵያ(ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ)
Sat Dec 19, 2009 3:35 pm by girreda

» ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!!
Sat Dec 19, 2009 10:26 am by girreda

» Men, Love & Sex....
Sun Oct 11, 2009 2:32 pm by Dj Bini

» የእግር ኳስ አጀማመር
Sat Oct 10, 2009 2:38 pm by getahun

» የሰንደቅ ዓላማው ቀን!
Thu Oct 08, 2009 5:47 am by yaredlove

» ለማይክል ጃክሰን ሌላ የቀብር ሥነ ሥርዓት
Tue Oct 06, 2009 6:20 am by yaredlove

» ቢዮንሴና ጋጋ ለኤም ቲቪ ቁንጮነት ይፎካከራሉ
Tue Oct 06, 2009 6:17 am by yaredlove

» ማይክል ጃክሰን ለሞት የሚያደርስ መጠን ያለው መድሃኒት ወስዶ ነበር
Tue Oct 06, 2009 6:09 am by yaredlove

» የኢትዮጵያ ሥልጣኔ ምንጭ ከየት ነው?
Tue Oct 06, 2009 6:03 am by yaredlove

» ለታላቁ ሽልማት የበቃው የሚሌኒየሙ ሥነ ጥበብ
Tue Oct 06, 2009 5:48 am by yaredlove

» "ሥዕል አደገ፣ አላደገም . . . "
Tue Oct 06, 2009 5:24 am by yaredlove

» Photoshop Tutorials In Amharic
Mon Oct 05, 2009 6:56 am by yaredlove

» በደመና ውስጥ ባክቴሪያ ተገኘ
Sun Oct 04, 2009 12:09 pm by yaredlove

» ከ67 አመታት በኋላ የተገኘው የአልማዝ ቀለበት
Sun Oct 04, 2009 6:26 am by yaredlove

» ንቦች(በታታሪነት ንቦችም ከጉንዳን የሚተናነሱ አይደሉም)
Sun Oct 04, 2009 6:20 am by yaredlove

» ስለ ገንዘብ ከተነገሩ ምሳሌያዊ አነጋገሮች
Sun Oct 04, 2009 6:16 am by yaredlove

» ታዳጊው መስማት ከተሳነው ከ9 ዓመታት በኋላ መስማት ቻለ
Sun Oct 04, 2009 6:11 am by yaredlove

» የስብሀት ወጎች
Sun Oct 04, 2009 6:07 am by yaredlove


ቢዮንሴና ጋጋ ለኤም ቲቪ ቁንጮነት ይፎካከራሉ

View previous topic View next topic Go down

ቢዮንሴና ጋጋ ለኤም ቲቪ ቁንጮነት ይፎካከራሉ

Post by yaredlove on Tue Oct 06, 2009 6:17 am





በኒውዮርክ፣ በራዲዮ ሲቲ ሚዩዚክ አዳራሽ መስከረም 3 ቀን 2002 ዓ.ም. ለሚከናወነው የኤም ቲቪ (ሚዩዚክ ቲቪ) ውድድር ድምፃውያኑ ቢዮንሴ እና ሌዲ ጋጋ በስምንት ዓይነት ኤፒክ እንደሚፎካከሩ ቢቢሲ አስታወቀ፡፡

ሁለቱ ከሚፎካከሩባቸው መካከል የምርጥ ሴቶች ቪዲዮና የዓመቱ ምርጥ ቪዲዮ ዋነኛዎቹ ናቸው፡፡ ሦስት ሽልማቶችን አምና ያሸነፈችው ብሪትኒ ስፒርስ ለሰባቱ ታጭታለች፡፡

ቢዮንሴ "ሲኒግል ሌዲስ" በተሰኘውና በሙዚቃዊ ዳንሷ ላይ በተመሰረተው ቪዲዮዋ ሦስት ሽልማቶችን ለማግኘት የምትፎካከር ሲሆን፣ የዓመቱ ምርጥ ቪዲዮ ለመባልም የሌዲ ጋጋ "ፖከር ፌስ" እና የስፒርስ "ውማኒዘር" ግንባር ቀደም ተወዳዳሪዎች እንደሚሆኑ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ስመ ጥሮቹ ራፐሮች ካኔ ዌስትና ኢምንም በምርጥ የወንዶች ቪዲዮ ምድብ፣ የሂፕ ሆፕ ኮከቡ ጃይ-ዚእና ድምፃዊ ኒዮም ከዕጩዎቹ መካከል ይገኙበታል፡፡ በመስከረም መጀመሪያ የሚካሄደውን ይህን ዝግጅት የእንግሊዙ ኮሜዲያን ረስል ብራንድ ይመራዋል፡፡

ቦክስ ኦፊስ
1. ፈኒ ፒፕል
2. ሐሪ ፖተር ኤንድ ዘ ሃፍ ብለድ ፕሪንስ
3. ጂ-ፎርስ
4. ዘ ኧግሊ ትሩዝ
5. አሊኒስ ኢን ዘ አቲክ
6. ኦርፋን
7. አይስ ኤጅ ዶን ኦፍ ዘ ዳይኖሰርስ
8. ዘ ሐንግ ኦቨር
9. ዘ ፕሮፖዛል
10. ትራንስፎመርስ ሪቬንጅ ኦፍ ዘ ፎለን

yaredlove
Admin

Posts: 52
Join date: 2009-07-12
Age: 18
Location: Ethiopia/Nazareth

View user profile http://www.yared.tk

Back to top Go down

View previous topic View next topic Back to top


Permissions in this forum:
You cannot reply to topics in this forum