Log in
Who is online?
In total there is 0 user online :: 0 Registered, 0 Hidden and 0 Guests :: 1 BotNone
Most users ever online was 11 on Thu Jul 22, 2010 10:46 am
Latest topics
የእግር ኳስ አጀማመር
Page 1 of 1 • Share •
የእግር ኳስ አጀማመር
የእግር ኳስ አጀማመር
በኢትዮጵያ የእግር ኳስ ስፖርት መታወቅ የጀመረው በ1916 ገደማ እንደነበር አንዳንድ ሰነዶች ይጠቁማሉ፡፡ በዚሁ ዓመት ነዋሪነታቸው በአዲስ አበባ ከተማ የነበሩ የውጭ አገር ኮሙኒቴዎች የእግር ኳስ ቡድን በማቋቋም እርስ በርስ ውድድር ያደርጉ እንደነበረ ተመዝግቧል፡፡ ከዚያን በኋላ በቀድሞዎቹ በዳግማዊ ምኒሊክና በተፈሪ መኮንን ት/ቤቶች የነበሩ ተማሪዎች ይህንኑ የኮሙኒቴዎቹን ውድድር አዘውትረው ይመለከቱ ስለነበረ በየት/ቤቶቻቸው ቡድን እያቋቋሙ ጨዋታውን መለማመድ ጀመሩ፡፡
በ1928 በታህሳስ ወር በአራዳ ሰፈር አብሮ አደግ በሆኑና ዕድሜያቸው ከ11 እስከ 13 ዓመት የሆናቸው አሥራ አንድ ሕጻናት ከትምህርት ቤታቸው ውጭ አንድ ቡድን አቋቋሙ፡፡
በ1930 አንድ የስፖርት ጽ/ቤት አሁን የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል በሚገኝበት ሥፍራ እንዲቋቋም ተደረገ፡፡ ጽ/ቤቱ ይመራ የነበረው የእግር ኳስና የብስክሌት ውድድሮችን ብቻ ነበር፡፡ ጽ/ቤቱ ሲቋቋም አገልግሎት እንዲሰጥ የተደረገው በኢትዮጵያውያን መካከል የእርስ በእርስ እንጂ ከሌሎች ኮሙኒቴዎች ጋር ውድድር እንዲያደርጉ አልነበረም፡፡
የኢጣሊያ የፋሺስት መንግሥት ከኢትዮጵያ ተባሮ ከወጣ በኋላ በአዲስ አበባና በአሥመራ የነበሩት የእግር ኳስ ቡድኖች ምንም ዓይነት ተጽዕኖ ሳይኖርባቸው ውድድራቸውን ቀጠሉ፡፡ ከግሪኮች፣ ከአርመኖች፣ ከሕንዶች ጋር ውድድር ሲያደርጉ በአሥመራ ከተማ የተቋቋሙትም ከእንግሊዞችና ከኢጣሊያ ቡድች ጋር እየተጋጠሙ ድል ያደርጉ ስለነበረ በሁለቱ ከተማዎች ነዋሪዎች ዘንድ የስፖርት ተወዳጅነት እጅግ ከፍተኛ ሆነ፡፡
(የ15ኛው የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ የእግር ኳስ ውድድር፣1987)

yaredlove- Admin
- Posts: 52
Join date: 2009-07-12
Age: 18
Location: Ethiopia/Nazareth

Re: የእግር ኳስ አጀማመር
Dear
your idia is very dood explaine &brifly but for future if you can possble include .abroad of country . like english primer leuge .
today enough
very sincerely your.
GoD BLESS YOU.

getahun- Posts: 2
Join date: 2009-10-10
Page 1 of 1
Permissions in this forum:
You cannot reply to topics in this forum
» Did you know this? ይህን ያውቁ ኖርዋል ?
» ኢትዮጵያ(ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ)
» ፈገግ ...ፈገግ ....ፈገግታ ...ላንድ ..አፍታ !!!
» Men, Love & Sex....
» የእግር ኳስ አጀማመር
» የሰንደቅ ዓላማው ቀን!
» ለማይክል ጃክሰን ሌላ የቀብር ሥነ ሥርዓት
» ቢዮንሴና ጋጋ ለኤም ቲቪ ቁንጮነት ይፎካከራሉ
» ማይክል ጃክሰን ለሞት የሚያደርስ መጠን ያለው መድሃኒት ወስዶ ነበር
» የኢትዮጵያ ሥልጣኔ ምንጭ ከየት ነው?
» ለታላቁ ሽልማት የበቃው የሚሌኒየሙ ሥነ ጥበብ
» "ሥዕል አደገ፣ አላደገም . . . "
» Photoshop Tutorials In Amharic
» በደመና ውስጥ ባክቴሪያ ተገኘ
» ከ67 አመታት በኋላ የተገኘው የአልማዝ ቀለበት
» ንቦች(በታታሪነት ንቦችም ከጉንዳን የሚተናነሱ አይደሉም)
» ስለ ገንዘብ ከተነገሩ ምሳሌያዊ አነጋገሮች
» ታዳጊው መስማት ከተሳነው ከ9 ዓመታት በኋላ መስማት ቻለ
» የስብሀት ወጎች